Skip to Content
Registrations Closed

National Mission Submit (NMS)

እንኳን ወደ ኢቫሱ የብሔራዊ ጉባኤዎች መመዝገቢያ ቅጽ በደህና መጡ
ስለ ፕሮግራሞቹ፡ የኢቫሱ ዋና አላማ ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት ነዉ፡፡ ይህንንም አላማ ከግብ ለማድረስ ኢቫሱ ልዩ ልዩ ስልቶችን የሚጠቀም ሲሆን አገልጋይ መሪዎችን ማብቃት ከስልቶቹ አንዱ ነዉ፡፡ 
ብሔራዊ የመሪዎች ጉባኤ በሃገር አቀፍ ደረጃ ያሉ የተማሪ ህብረት መሪዎችን ለማስታጠቅ እና አቅጣጫ ለመስጠት የሚሰበሰብ ጉባኤ ሲሆን፤ ብሔራዊ የተልእኮ ጉባኤ ደግሞ የወንጌል ስራ በሰፊዉ ይሰራ ዘንድ በወንጌል ዙሪያ የሚሰሩ ልዩ ልዩ የተማሪ አስተማባሪዎችን ለማስታጠቅና አቅጣጫ ለመስጠት የሚሰበሰብ ጉባኤ ነዉ፡፡

የምዝገባ ዝርዝር መረጃ
ብሔራዊ የተልእኮ ጉባኤ(National Mission Summit)

ቀን፡ ሰኔ 29 - ሐምሌ 04/ 2018 (July 6 - 11/2026) ተማሪዎች የሚገቡት ሰኞ ሰኔ 29 ሲሆን፤ ቅዳሜ ሐምሌ 04 የሚወጡበት ቀን ይሆናል፡፡

ቦታ- ደብረዘይት

የተሳታፊ ተማሪዎች ኮታ:
  •  ከየግቢዉ 3 የወንጌል ስርጭት አስተማባሪ መሪዎች ፣
  •  2 የማህበራዊ አገልግሎት አስተማባሪ መሪዎች እና
  •  2 ዲጂታል/ ሚድያ ቡድን መሪዎች
የመመዝገቢያ ክፍያ: ለመንግስት ዩኒቨርስቲዎች እንዲሁም ለግል ኮሌጆችና ዩኒቨርስቲዎች - 1000 ብር

የተሳታፊ ተማሪዎች ምዝገባ ማብቂያ ቀን፡ ሰኔ19/2018 (June 26/2026)