Registrations Closed
National Leadership Summit (NLS)
እንኳን ወደ ኢቫሱ ብሔራዊ የመሪዎች ጉባኤ መመዝገቢያ ቅጽ በደህና መጡ
ስለ ፕሮግራሞቹ፡ የኢቫሱ ዋና አላማ ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት ነዉ፡፡ ይህንንም አላማ ከግብ ለማድረስ ኢቫሱ ልዩ ልዩ ስልቶችን የሚጠቀም ሲሆን አገልጋይ መሪዎችን ማብቃት ከስልቶቹ አንዱ ነዉ፡፡ ብሔራዊ የመሪዎች ጉባኤ በሃገር አቀፍ ደረጃ ያሉ የተማሪ ህብረት መሪዎችን ለማስታጠቅ እና አቅጣጫ ለመስጠት የሚሰበሰብ ጉባኤ ነዉ፡፡
የምዝገባ ዝርዝር መረጃ
የተሳታፊ ተማሪዎች ኮታ: በየግቢዉ ያሉ ዋና መሪዎች (Main Leaders) በሙሉ (ከ7 - 9 መሪዎች ) ተሳታፊዎቹ ተመራቂ ያልሆኑ እንዲሁም እዚህ ተሳትፈው ራሳቸው ተጠቅመው ግቢውን ሊጠቅሙ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል። ተተኪዎች በግቢ ውስጥ ቢያንስ አንድ አመት እና ከዚያ በላይ በመሪነት አገልግሎት ላይ ሊቆዩ የሚችሉ እንዲሆኑ በጌታ ፍቅር አደራ እንላለን!!!
ቦታ- ደብረዘይት
የተሳታፊ ተማሪዎች ምዝገባ ማብቂያ ቀን፡ ሐምሌ 17/ 2018 (July 24/2026)